Senior Concrete Marketing Specialist

Position:

Organization: Medcon Engineering & Construction Plc

Not Specified

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ ባችንግ ፕላንት ቡልቡላ

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ በሙያው 4 አመት እና ከዛ በላይ የስራ/ች በኮንስትራክሽን ካምፓኒ ውስጥ የሰራ/ች

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ 2ኛ ፎቅ በዋናው መ/ቤት በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114700398/ +251114700563 በደወል ይችላሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree in Marketing Management, Business Administration or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቡልቡላ ማርያም ማዞሪያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ 2ኛ ፎቅ በዋናው መ/ቤት በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114700398/ +251114700563 በደወል ይችላሉ።

Deadline: May 21, 2025, 12:00 AM

Location: Bulbula

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue