Senior Contract Management and Market Development Officer

Position:

Organization: Sengatera Traders Union SC

Not Specified

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ከፍተኛ ኮንትራት አስተዳደርና ገበያ ልማት ኦፊሰር

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች፡

የመጀመርያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በስራ አመራር፣ ማርኬቲንግ ፤ አካውንቲንግ፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች 

4/6 አመት የስራ ልምድ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ሜክሲኮ በአ/ማህበሩ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ይሰራ ክፍል 17ኛ ፎቅ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251955744212/+251911219661 በመደወል ማመልከት ይችላሉ

Job Requirements Bachelot's Degree or Diploma in Management, Marketing, Accounting, Supply Chain Management or in a related field of study with relevant work expereince Experience: 4 years for a Degree and 6 years for a Diploma How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ሜክሲኮ በአ/ማህበሩ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ይሰራ ክፍል 17ኛ ፎቅ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251955744212 /+251911219661 በመደወል ማመልከት ይችላሉ

Deadline: Jun 4, 2025, 12:00 AM

Location: Mexico

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue