Senior Economist
Position:
Organization: Ethiopian Roads Administration
Not Specified
ብዛት፡ 1
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደሞዝ፡ 15296
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒ ኤች ዲ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ ፣ በትራንስፖርት ኢኮኖሚክስ ፣ ኢኮኖሚክ ፖሊሲ አናሊስስ ፣ በቢዝነስ ኢኮኖሚክስ፣ በኢኮኖሚክስ ኤንድ ማኔጅመንት፣ በፋይናንስ ኤንድ ዴቨሎፕመንታል ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 0-4 ዓመት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የኢኮኖሚ መረጃዎችን መሰብሰብ እና መተንተን
- ቀላል የኢኮኖሚ ጥናቶችን ማካሄድ
- የገበያ እና የኢኮኖሚ አቅጣጫዎችን መከታተል
- ሪፖርቶች፣ ማጠቃለያዎች እና ፕሬዘንቴሽኖችን ማዘጋጀት
- ሌሎች ከሥራው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሀላፊነቶችን መፈጸም
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች የተሟላ የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሰው ሀይል አስተዳደር ቢሮ ቡድን ሀ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለ ፒ ኤች ዲ 0 ዓመት፣ ለሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት ፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ የሚጠይቅ ሲሆን የስራ ቦታ ልዩ ግንባታ ፕሮጀክቶች አ/ፕ/ ዳይሬክቶሬት ነው፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒ ኤች ዲ በኢኮኖሚክስ፣ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ ፣ በትራንስፖርት ኢኮኖሚክስ ፣ ኢኮኖሚክ ፖሊሲ አናሊስስ ፣ በቢዝነስ ኢኮኖሚክስ፣ በኢኮኖሚክስ ኤንድ ማኔጅመንት፣ በፋይናንስ ኤንድ ዴቨሎፕመንታል ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለ የስራ ልምድ ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የኢኮኖሚ መረጃዎችን መሰብሰብ እና መተንተን - ቀላል የኢኮኖሚ ጥናቶችን ማካሄድ - የገበያ እና የኢኮኖሚ አቅጣጫዎችን መከታተል - ሪፖርቶች፣ ማጠቃለያዎች እና ፕሬዘንቴሽኖችን ማዘጋጀት - ሌሎች ከሥራው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሀላፊነቶችን መፈጸም How to Apply አመልካቾች የተሟላ የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሰው ሀይል አስተዳደር ቢሮ ቡድን ሀ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለ ፒ ኤች ዲ 0 ዓመት፣ ለሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት ፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ የሚጠይቅ ሲሆን የስራ ቦታ ልዩ ግንባታ ፕሮጀክቶች አ/ፕ/ ዳይሬክቶሬት ነው፡፡Deadline: Apr 29, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
