Senior Electrical Engineer

Position:

Organization: City Government of Addis Ababa Construction Design Building & Consultation Enterprise

Not Specified

  • ብዛት ፡ 1

    ደመወዝ ፡ 19006

    የስራ መስፈርቶች

    የት/ት ደርጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በኤሌክትሪካል ኢንጂኒየሪግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

    የስራ ልምድ፡ 4-6 ዓመት

    የማመልከቻ መመርያ፡

    አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልኛ ፊት ለፊት በCCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ የቀድሞው አግሮስቶን ማምርቻ ማእከል ግቢ ውስጥ የሰው ሃብት ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ:+25118887032

Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Electrical Engineering or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት በ CCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ የቀድሞው አግሮስቶን ማምረቻ ማእከል ግቢ ውስጥ የሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር ድይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25114394659 ይደውሉ

Deadline: Oct 15, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue