Senior Electrical Technician
Position:
Organization: Tsemex Global Enterprise PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የት/ደረጃ ዓይነት: ቲቪኢቲ ደረጃ 4/2 ወይም ዲፕሎማ በኤሌክትሮመካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ ኤሌክትሪክሲቲ፣ ኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪካል ማሽን ሰርቪሲንግ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የሥራ ልምድ: 4 አመት
ብዛት፡ 4
የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ
ደመወዝ: በስምምነት
የሥራ ቦታ: አ.አ
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ልደታ ፍሊንስቶን ህንጻ አጠገብ ኤ አይ ኤ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 07በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፤ executive.sec@tsemex.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፡ +251115575050 ይደውሉ፡፡
Job Requirements TVET Level IV/II or Diploma in Electromechanical Engineering, Electricity, Industrial Electrical Machines and Drivers Servicing or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ልደታ ፍሊንስቶን ህንጻ አጠገብ ኤ አይ ኤ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 07በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፤ executive.sec@tsemex.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፡ +251115575050 ይደውሉ፡፡Deadline: Feb 9, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 4
