Senior Electrician

Position:

Organization: Ethiopian Roads Administration

Not Specified

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን

ብዛት፡ 2

ደመወዝ፡ 10 - ሃ 11035

የስራ ቦታ፡ ድሬደዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 5 በአውቶሞቲቭ ኤሌክትሮሜካኒካል አናላይዚንግ ኤንድ ሞዲፊኬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 5 አመት የስራ ልምድ

ልዩ ሙያ/ስልጠና፡ የብቃት ማረጋገጫ (COC)

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለኢትዩጵያ መንገዶች አስተዳደር ቡድን 1 ፓስታ ሳጥን ቁጥር 1770 አ.አ በመላክ ማመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251115154728 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements TVET Level 5 in Automotive Electromechanical Analysis and Modification or in a related field of study with relevant work experience Specialty/Training: Certificate of Competency (COC) Job Location: Dire Dawa Road Maintenance District How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለኢትዩጵያ መንገዶች አስተዳደር ቡድን 1 ፓስታ ሳጥን ቁጥር 1770 አ.አ በመላክ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115154728 መደወል ይችላሉ።

Deadline: Jun 5, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 2

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue