Position:
Organization: Africa Private limited Company
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ብዛት፡ 2
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባና አዳማ
የት/ት ደረጃ፡ ከቴክኒክ እና ሙያ በደረጃ 4 በኤሌክትሪካል ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ
በምግብ ኢንዱስትሪ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል፡፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ጀሞ ሜካኤል አፍሪካ ህንፃ ጀርባ አዲስ አበባ እና በአዳማ ከተማ ጨፌ ወረዳ ከቱ ብራዘርስ ጎን ባለው የድርጅታችን ፋብሪካ ውስጥ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት በኢሜል: yeheyisg12@gmail.com/ ademredeem@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። በለጠ መረጃ +251911831141/+251911608014/+251911164521 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements TVET Level 4 in Electrical or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ጀሞ ሜካኤል አፍሪካ ህንፃ ጀርባ አዲስ አበባ እና በአዳማ ከተማ ጨፌ ወረዳ ከቱ ብራዘርስ ጎን ባለው የድርጅታችን ፋብሪካ ውስጥ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት በኢሜል: yeheyisg12@gmail.com/ ademredeem@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። በለጠ መረጃ +251911831141/+251911608014/+251911164521 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 6, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2