Position:
Organization: Wat International plc
ብዛት፡ 2
የት/ት ደረጃ፡ በአድቫንስድ ዲፕሎማ በኤሌክትሪክ ሲቲ ወይም በተዛማጅ የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ በዲዝል ፓወር ጀነሬተርና በኤሌክትሮ መካኒካል መሳሪያዎች ተከላና ሙከራ ስራ ላይ ከ6-8 ዓመት የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ንፋስስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 07 የቤት ቁጥር 442 እህል ጐተራ ፊት ለፊት በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፡ +251912986205/ በኢሜል፡ wattwaterco@gmail.com
Job Requirements Advanced Diploma in Electricity or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ንፋስስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 07 የቤት ቁጥር 442 እህል ጐተራ ፊት ለፊት በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፡ +251912986205/ በኢሜል፡ wattwaterco@gmail.comDeadline: Jul 6, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2