Senior Electrician
Position:
Organization: KOJJ Food Processing Complex PLC
Not Specified
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ ቡራዩ
የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 3 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ላይ ጉለሌ ፋና ት/ቤት ፊት ለፊት ካኦጄጄ ዋናው መስሪያ ቤት ወይም ከአስኮ ወደ ቡራዩ በሚወስደው መንገድ ሊይ ሪፍት ቫሊ ዩኒቨርስቲ ኮሌጅ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል kojjfoodhr@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25112704152/ +25112840899 ይደውሉ።
Deadline: Feb 12, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
