Position:
Organization: Ethiopian Roads Administration
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር ኤሌክትሪሽያን
ብዛት፡ 2
ደመወዝ፡ 10 - ሃ 11035
የስራ ቦታ፡ ድሬደዋ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
የትምህርት ደረጃ፡ ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 በአውቶሞቲቭ ኤሌክትሮሜካኒካል ዲያግኖሲስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 6 አመት የስራ ልምድ
ልዩ ሙያ/ስልጠና፡ የብቃት ማረጋገጫ (COC)
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለኢትዩጵያ መንገዶች አስተዳደር ቡድን 1 ፓስታ ሳጥን ቁጥር 1770 አ.አ በመላክ ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251115154728 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements TVET Level 5 in Automotive Electromechanical Diagnosis or in a related field of study with relevant work experience Specialty/Training: Certificate of Competency (COC) Job Location: Dire Dawa Road Maintenance District How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለኢትዩጵያ መንገዶች አስተዳደር ቡድን 1 ፓስታ ሳጥን ቁጥር 1770 አ.አ በመላክ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115154728 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 5, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2