Position:
Organization: 3F - Finfine Furniture Factory PLC
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ ገላን
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኢሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ወይም ደረጃ IV/ 10+3/ ዲፕሎማ በኤሌክትሮኒክስ፣ ኢንዱስትሪያል ኤሌክትሮኒክስ ኮንትሮሊንግ ወይም በተመሳሳይ ይት/ት ዘርፍ
የስራ ልምድ፡ 6 አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ በእንጨት ምርት ውጤቶች ፋብሪካ ውስጥ የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ፒያሳ በሚገኘው መ/ቤት የሰው ሃይል አስተዳደርና ጥቅላላ አገልግሎት እንዲሁም አለምገና የሰው ሃይል አስተዳደር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251954872207 ይደውሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree/ TVET Level IV/10+3 or Diploma in Electrical Engineering in Electronics, Industrial Electronics Control or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ፒያሳ በሚገኘው መ/ቤት የሰው ሃይል አስተዳደርና ጥቅላላ አገልግሎት እንዲሁም አለምገና የሰው ሃይል አስተዳደር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251954872207 ይደውሉ።Deadline: Mar 27, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1