Position:
Organization: Burayu Packaging & Printing Industry
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፣ ኤሌክትሮኒክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 4-2 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቡራዩ ከተማ በሚገኘው ፋብሪካ ወይም ባምቢስ አካባቢ በሚገኘው ዝቋላ ህንጻ ምድር ቤት (Ground floor ) ላይ የቡራዩ ፓኬጂንኛ ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ የሽያጭ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል bppifactory@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25112842206 ይድውሉ።
Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Electrical Engineering, Electricity & Electronics or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቡራዩ ከተማ በሚገኘው ፋብሪካ ወይም ባምቢስ አካባቢ በሚገኘው ዝቋላ ህንጻ ምድር ቤት (Ground floor ) ላይ የቡራዩ ፓኬጂንኛ ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ የሽያጭ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል bppifactory@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25112842206 ይድውሉ።Deadline: Oct 21, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1