Senior Environment Specialist
Position:
Organization: Addis Ababa City Roads Authority
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በኢንቫይሮመንታል ጂኦ ሳይንስ፣ ኢንቫይሮመንታል ሳይንስ፣ ኢንቫይሮመንታል ጂኦሎጂ ኤንድ ጂኦ- ሀዛርድ፣ ክላይሜት ቼንጅ ኤንድ ዳቨሎፕመንት፣ ጂኦግራፊ ኤንድ ኢንቫይሮመንታል ስተዲ፣ ሶሽዮ ኢኮኖሚክስ ዴቨሎፕመንት ፕላኒንግ ኤንድ ኢንቫይሮመንት፣ ክላይሜት ቼንጅ ኤንድ ዲዛስተር ሪስክ ማኔጅመንት፣ ኢንቫሮመንታል ፕሮቴክሽን፣ ጂኦ ኢንቫይሮንመንታል ሳይንስ፣ አፕላይድ ክላይሜት ሳይንስና ክላይሜት አፌየርስ፣ ክላይሜት ኤንድ ሶሳይቲ፣ ዲዛዝተር ሪስክ ማኔጅመንት ኢንቫይሮመንታል ኤንድ ኦኮፔሽናል ሄልዝ ኤንድ ሴፍቲ፣ ኢንቫሮመንታል ሄልዝ ሳይንስ፣ ባዮሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 1-5 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ ፡ በዋናው መ/ቤት፣ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና ፕሮጀክቶች
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የአካባቢ ተፅዕኖ ጥናት ማካሄድ፣ ግኝቶችን መተንተንና ደረጃውን የጠበቀ ዝርዝር ሪፖርት ማዘጋጀት
- ከሚመለከታቸው የመንግሥት ተቋማት፣ ከኮንትራክተሮችና ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በመቀናጀት የአካባቢ ጥበቃ ሥራዎችን ማስተባበር
- ወቅታዊ የአካባቢ ሁኔታ ሪፖርቶችንና የክንውን ሰነዶችን በሙያዊ መንገድ አዘጋጅቶ ለሚመለከተው አካል ማቅረብ
- የተፈጥሮ ሀብቶች (ውሃ፣ ደን፣ አፈር) እንዳይባክኑና በአግባቡ ጥቅም ላይ እንዲውሉ የሚያስችሉ አሠራሮችን መዘርጋት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251113727389 ወይም +251113713400 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በኢንቫይሮመንታል ጂኦ ሳይንስ፣ ኢንቫይሮመንታል ሳይንስ፣ ኢንቫይሮመንታል ጂኦሎጂ ኤንድ ጂኦ- ሀዛርድ፣ ክላይሜት ቼንጅ ኤንድ ዳቨሎፕመንት፣ ጂኦግራፊ ኤንድ ኢንቫይሮመንታል ስተዲ፣ ሶሽዮ ኢኮኖሚክስ ዴቨሎፕመንት ፕላኒንግ ኤንድ ኢንቫይሮመንት፣ ክላይሜት ቼንጅ ኤንድ ዲዛስተር ሪስክ ማኔጅመንት፣ ኢንቫሮመንታል ፕሮቴክሽን፣ ጂኦ ኢንቫይሮንመንታል ሳይንስ፣ አፕላይድ ክላይሜት ሳይንስና ክላይሜት አፌየርስ፣ ክላይሜት ኤንድ ሶሳይቲ፣ ዲዛዝተር ሪስክ ማኔጅመንት ኢንቫይሮመንታል ኤንድ ኦኮፔሽናል ሄልዝ ኤንድ ሴፍቲ፣ ኢንቫሮመንታል ሄልዝ ሳይንስ፣ ባዮሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የአካባቢ ተፅዕኖ ጥናት ማካሄድ፣ ግኝቶችን መተንተንና ደረጃውን የጠበቀ ዝርዝር ሪፖርት ማዘጋጀት - ከሚመለከታቸው የመንግሥት ተቋማት፣ ከኮንትራክተሮችና ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በመቀናጀት የአካባቢ ጥበቃ ሥራዎችን ማስተባበር - ወቅታዊ የአካባቢ ሁኔታ ሪፖርቶችንና የክንውን ሰነዶችን በሙያዊ መንገድ አዘጋጅቶ ለሚመለከተው አካል ማቅረብ - የተፈጥሮ ሀብቶች (ውሃ፣ ደን፣ አፈር) እንዳይባክኑና በአግባቡ ጥቅም ላይ እንዲውሉ የሚያስችሉ አሠራሮችን መዘርጋት How to Apply አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡Deadline: May 7, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
