Senior Expert in Planning and Implementation Monitoring
Position:
Organization: The Ministry of Urban Development and Construction (MUDC)
Not Specified
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 21405
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በኢኮኖሚክስ፣ ስታቲስቲክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 4-6 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ሜጋ ህንጻ ፊት ለፊት ሃንሰም ህንጻ 5ተኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115578676 ይደውሉ።
Deadline: Mar 9, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
