Senior Finance Officer
Position:
Organization: Ethiopian Capital Market Administrative Tribunal
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
- የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
- IFMS ስልጠና የወሰደ
የስራ ልምድ፡
- 4 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በተቋሙ ስኬል መሰረት
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ኦሪጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ ስታቲስቲክስ ቢሮ አጠገብ በሚገኘው ዋስትና የንግድ ማዖከል 16ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ማመልክት ይችላሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ዴቭሎፕመንት ማኔጅመንት፣ ዴቭሎፕመንት ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ኦሪጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ ስታቲስቲክስ ቢሮ አጠገብ በሚገኘው ዋስትና የንግድ ማዖከል 16ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ማመልክት ይችላሉ፡፡Deadline: May 9, 2026, 12:00 AM
Location: Piazza
Amount: 1
