Senior Financial Auditor

Position:

Organization: Defense Construction Enterprise

Not Specified

ብዛት፡ 1

የቅጥር ሁኔታ፡ 23967

ደመወዝ፡ በድርጅቱ እስኬል መሰረት

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ ሁለተኛ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣አካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 6/8 አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቶታል ዝቅ ብሎ (ውሃ ልማት ህንጻ ) ደራርቱ ትምህርት ቤት አጠገብ የሰው ሃብት አስተዳደርት ቡድን በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114422260/ +251114422270

Job Requirements Master's or Bachelor's degree in Accounting, Finance, or Accounting or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቶታል ዝቅ ብሎ (ውሃ ልማት ህንጻ ) ደራርቱ ትምህርት ቤት አጠገብ የሰው ሃብት አስተዳደርት ቡድን በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114422260/ +251114422270

Deadline: May 9, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue