Senior General Mechanic
Position:
Organization: Burayu Development PLC
Not Specified
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ: በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት
- የሥራ ቦታ፡ አዳማ ከተማ በሚገኘው ኩሪፍቱ ወረቀት ፋብሪካ
የስራ መስፈርቶች፡
- የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ 5 ወይም ዲፕሎማ በጠቅላላ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 6/5/4 ዓመት
የማመልከቻ መመርያ፡
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዳማ በሚገኘው ኩሪፍቱ ወረቀት ፋብሪካ የሰው ሃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 05 በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል: kuriftuhr@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251222120925/ +251715690645 መደወል ይችላሉ።
Deadline: Dec 24, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
