Senior General Mechanic

Position:

Organization: Nefas Silk Paint Factory

Not Specified

የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር ጠቅላላ መካኒክ

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ብዛት፡ 1

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ ቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ በጠቅላላ መካኒክ የሙያ ዘርፍ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ በልዩ ልዩ ኢንዱስትሪያል የምርት ማምረቻ ፋብሪካዎች ውስጥ በሲኒየር ቴክኒሻንነት 6 አመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ያላት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፊት ለፊት ጄ ኤፍ ኬ /JFK/ ህንፃ 8ኛ ፎቅ አስተዳደርና የሰው ሃይል መምሪያ ወይም በኢሜል፡ personnel@nefassilkpaints.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251115580448 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements TVET Diploma in General Mechanics or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ፊት ለፊት ጄ ኤፍ ኬ /JFK/ ህንፃ 8ኛ ፎቅ አስተዳደርና የሰው ሃይል መምሪያ ወይም በኢሜል፡ personnel@nefassilkpaints.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115580448 መደወል ይችላሉ።

Deadline: May 30, 2025, 12:00 AM

Location: Kera

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue