Position:
Organization: Berhana Selam Printing Enterprise (BSPE)
የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት
ደመወዝ፡ አዲስ ተጠንቶ ተግባራዊ በተደረገው ስኬል መሠረት
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በህትመት ቴክኖሎጂ/በግራፊክስ ዲዛይንና ኤዲቲንግ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት በተመሳሳይ የሥራ መደብ ላይ የሠራ/ች ወይም 4 ዓመት በግራፊክስ ዲዛይን በባለሙያ መደብ ላይ የሠራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ናው መ/ቤት 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 12 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
Job Requirements Bachelor's Degree in Printing Technology, Graphics Design and Editing or in a related field of study with relevant work experience, out of which 4 years of professional experience in graphic design How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ናው መ/ቤት 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 12 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።Deadline: Jun 3, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1