Position:
Organization: Aleta Land Coffee PLC
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ: በስምምነት
ብዛት፡ 1
የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ የሰዉ ኃብት ሥራ አመራር፣ ሥራ አመራር፣ ትምህርት ዕቅድና ሥራ አመራር፣ ህዝብ አስተዳደር፣ ቢዝነስ አስተዳደር፣ ኦርጋናይዘሽናል ሊደርሽፕ ወይም በተዛማጅ የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 4/6 ዓመት ከምርቃን በኋላ የተገኘ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ ያላት ጥሩ የሚባል መሰራታዊ የኮምፕዉተር አጠቃቀም እውቀት ያለው/ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጃክሮስ ሮቤራ ኮፊ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Management, Human Resource Management, Operations Management, Educational Planning and Management, Public Administration, Business Administration, Organizational Leadership or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጃክሮስ ሮቤራ ኮፊ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ።Deadline: Jun 30, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1