Position:
Organization: Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory
ብዛት: 1
ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ቦታ: ሙገር
የት/ት ደርጃ: የማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በቢዝነስ አስተዳደር፣ በሰው ሃይል አስተዳደር፣ በፐብሊክ አስተዳደር፣ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ: 4-6 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰው ሃብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰው ሃብት ሥራ አመራርና ፋሲሊት ሰርቪስ ቡድን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111279015/+251114404791/+251112601584 ይደውሉ።
Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Business Administration, Human Resources Management, Public Administration, Management or a similar field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰው ሃብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰው ሃብት ሥራ አመራርና ፋሲሊት ሰርቪስ ቡድን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111279015/+251114404791/+251112601584 ይደውሉ።Deadline: Sep 11, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1