Job Requirements
MSc or BSc Degree in Hydrology, Water Resource, Hydraulic, Irrigation Engineering, Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience
How to Apply
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ\ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113727389\+251113713400 ይደውሉ።