Position:
Organization: K.A.M PLC
የት\ት አይነት፡ የመጀመሪያ ድግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በሶፍትዌር ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 2 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መካኒሳ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ምስራቅ ጸሃይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው ሮያል ሴራሚክ ህንጻ 2ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201.ለበለጠ መረጃ +251905249485\+251918706764 ይደውሉ።
Deadline: May 19, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1