Position:
Organization: Burayu Development PLC
የቅጥር ሁኔታ፡ ከሙከራ በኋላ በቋሚነት
የሥራ ቦታ፡ አዳማ ከተማ በሚገኘው ኩሪፍቱ
ደመወዝ : በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት
ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በኤሌክትሪካል ኢንስትሩመንቴሽን ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ ኢንጅነሪንግ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
4/6 ዓመት በሥራ መደቡ ላይ የሠራ/ች
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዳማ በሚገኘው ኩሪፍቱ ወረቀት ፋብሪካ የሰው ሃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 05 በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል: kuriftuhr@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251222120925/ +251911690645 መደወል ይችላሉ።
Deadline: May 22, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1