Senior Insurance Specialist

Position:

Organization: Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory

Not Specified

  • ብዛት: 1
  • ደመወዝ: በስምምነት
  • የስራ ቦታ: አዲስ አበባ

የስራ መስፍርቶች:

  • የት/ት ደርጃ: የማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በባንክና ኢንሹራንስ፣ በአካውንቲንግ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
  • የስራ ልምድ: 4-6 አመት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰው ሃብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰው ሃብት ሥራ አመራርና ፋሲሊት ሰርቪስ ቡድን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111279015/+251114404791/+251112601584 ይደውሉ።

Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Banking and Insurance, Accounting, Business Management or related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰው ሃብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በሰው ሃብት ሥራ አመራርና ፋሲሊት ሰርቪስ ቡድን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25111279015/+251114404791/+251112601584 ይደውሉ።

Deadline: Sep 11, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue