Senior Laboratory Assistant I

Position:

Organization: Bule Hora University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ: በኮምፕሪሄንሲቭ ነርሲንግ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ: 0 ዓመት

  • ብዛት: 2

  • ዲፓርትመንት: ነርሲንግ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ለተግባራዊ ትምህርት የላብራቶሪ መሳሪያና ኬሚካሎችን ማዘጋጀት

  • ተማሪዎችን በላብራቶሪ ሙከራዎች መርዳት

  • የላብራቶሪ መሳሪያዎችን መጠቀምና መጠበቅ

  • የኬሚካልና የላብራቶሪ እቃዎችን ክምችት መቆጣጠር

  • የላብራቶሪ ደህንነትና ንፅህናን ማረጋገጥ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያለ የትምህርት ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በዋና ግቢ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 158 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች እድሜያቸው 35 እና ከዛ በታች መሆን ሲኖርበት ዲጂታል መታወቂያ ካርድ እና የሙያ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ እና በዩኒቨርሲቲው ድህረ ገጽ ላይ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

Job Requirements በኮምፕሪሄንሲቭ ነርሲንግ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ለተግባራዊ ትምህርት የላብራቶሪ መሳሪያና ኬሚካሎችን ማዘጋጀት - ተማሪዎችን በላብራቶሪ ሙከራዎች መርዳት - የላብራቶሪ መሳሪያዎችን መጠቀምና መጠበቅ - የኬሚካልና የላብራቶሪ እቃዎችን ክምችት መቆጣጠር - የላብራቶሪ ደህንነትና ንፅህናን ማረጋገጥ How to Apply አመልካቾች ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያለ የትምህርት ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በዋና ግቢ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 158 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች እድሜያቸው 35 እና ከዛ በታች መሆን ሲኖርበት ዲጂታል መታወቂያ ካርድ እና የሙያ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ እና በዩኒቨርሲቲው ድህረ ገጽ ላይ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

Deadline: Oct 3, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 2