- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ: በስምምነት
- የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
- የስራ ቦታ፡ ታጠቅ
የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በህግ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 2 አመት የስራ ልምድ ያለው
የማመልከቻ መመርያ
- አመልካቾች የት/ት እና ስራ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሙገር የሰው ሃብት ስራ አመራር ቡድን፣ በአዲስ አበባ ግሎባል አካባቢ በሚገኘው ጋራድ ህንጻ በሰው ሃብት ስራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በስው ሃብት ስራ አመራር ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
Job Requirements
Bachelor's Degree in Law or in a related field of study with relevant work experience
How to Apply
አመልካቾች የት/ት እና ስራ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሙገር የሰው ሃብት ስራ አመራር ቡድን፣ በአዲስ አበባ ግሎባል አካባቢ በሚገኘው ጋራድ ህንጻ በሰው ሃብት ስራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በስው ሃብት ስራ አመራር ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።