Senior Light Vehicle Mechanic

Position:

Organization: Yotek Construction

Not Specified

  • የስራ ቦታ: ጅጋ፣ ተንታ፣ ቁጭ፣ ሃዊላ
  • ብዛት፡ 3

የስራ መስፈርቶች:

  • የትምህርት ደረጃ: የመጀመርያ ዲግሪ፣ ቲቪቲ ወይም ዲፕሎማ ቲቪቲ በአውቶሞቲቭ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
  • 5/6/8 አመት የስራ ልምድ (በመንገድ ፕሮጄክት ስራ)

የማመልከቻ መመርያ:

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳርቤት ቫቲካን አምባሲ ፊት ለፊት መርየም ህንፃ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115573196/+251115573198 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree, TVET or Diploma in Automotive or in a related field of study with relevant work experience in Road Project Work Location: Jiga, Tenta, Sukh, Hawila Expereience: 5 years for Degree, 6 years for TVET and 8 years for Diploma How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳርቤት ቫቲካን አምባሲ ፊት ለፊት መርየም ህንፃ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115573196/+251115573198 መደወል ይችላሉ።

Deadline: May 4, 2025, 12:00 AM

Location: Sarbet

Amount: 3

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue