Senior Market Research Officer

Position:

Organization: Aleta Land Coffee PLC

Not Specified

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ደመወዝ: በስምምነት

ብዛት፡ 1

የስራ መስፈርቶች፡

የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግቲን ማኔጅመንት፣ አርጋናይዘሽን ሊደርሺፕ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ሎጅስቲክስና ሳፕላይስ ቻይን ማኔጅመንት ወይም በተዛማጅ የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 4/6 ዓመት ከምርቃን በኋላ የተገኘ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ ያላት ጥሩ የሚባል መሰራታዊ የኮምፕዉተር አጠቃቀም እውቀት ያለው/ያላት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጃክሮስ ሮቤራ ኮፊ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Business Management, Marketing Management, Organizational Leadership, Economics, Logistics and Supply Chain Management or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጃክሮስ ሮቤራ ኮፊ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: Jun 30, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue