Senior Marketing Specialist/Marketing Sales/

Position:

Organization: Wehab International Import and Export PLC

Not Specified

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ፕብሊክ አድሚንስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 4-2 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና መንገድ ወንጌላዊት አጠገብ ካስ ታወር ህንጻ 4ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114700987/+251908090047/ +25114700796/+251908090047 ይደውሉ።

Job Requirements Master's Degree or Bachelor's Degree in Business Management, Marketing, Public Administration or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና መንገድ ወንጌላዊት አጠገብ ካስ ታወር ህንጻ 4ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114700987/+251908090047/ +25114700796/+251908090047 ይደውሉ።

Deadline: Dec 24, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1