Senior Mechanic

Position:

Organization: Defense Construction Enterprise

Not Specified

  • ብዛት፡ 1

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አባባ

  • ደመወዝ፡ 18601

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

የስራ መስፍርቶች፡

  • የት/ት ደርጃ፡ ቲቪኢቲ ደርጃ 4/3/2 በአውቶ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 6-8 አመት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መከላክያ ኮንስትራክሽን ኢንትርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አቃቂ ቃሊቲ ክፍል ከተማ ቶታል ዝቅ ብሎ (ውሃ ልማት ሀንጻ ) ደራርቱ ትምህርት ቤት አጠገበ የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን በአካል በመገኘት ወይም ቴሌግራም Defense construction enterprise ወይም ዌብሳይት www.dce.et.com/www.dce.gov.et መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114422260/ +251114422270 ይደውሉ።

Job Requirements TVET Level 4/3/2 in Auto Mechanic or related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መከላክያ ኮንስትራክሽን ኢንትርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አቃቂ ቃሊቲ ክፍል ከተማ ቶታል ዝቅ ብሎ (ውሃ ልማት ሀንጻ ) ደራርቱ ትምህርት ቤት አጠገበ የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን በአካል በመገኘት ወይም ቴሌግራም Defense construction enterprise ወይም ዌብሳይት www.dce.et.com/www.dce.gov.et መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114422260/ +251114422270 ይደውሉ።

Deadline: Sep 8, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue