Senior Mechanic

Position:

Organization: GM Furniture S.C

Not Specified

  • ብዛት፡ 3

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ቲቪኢቲ ደረጃ 4 በመካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ ኤሌክትሮመካኒካል ኢንጅነሪንግ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 6-4 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር መስቀል ፍላወር ድሪም ላይነር ሆቴል ፊት ለፊት ጀምስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ሽያጭ ማዕከል ወይም ፒያሳ/ኤልያና ሞል ፊት ለፊት ወይም ቄራ በሚገኙ የድርጅታችን የሽያጭ ማዕከላት ወይም በድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት ወለቴ ኖክ አደባባይ አለፍ ብሎ ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት ወይም ኬርላንድ ሆስፒታል አጠገብ በአካል በመኘት ወይም በኢሜል gmfurnituresc@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113870206/ +251118391580 ይደውሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree or TVET Level IV in Mechanical Engineering, Electromechanical Engineering or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር መስቀል ፍላወር ድሪም ላይነር ሆቴል ፊት ለፊት ጀምስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው ሽያጭ ማዕከል ወይም ፒያሳ/ኤልያና ሞል ፊት ለፊት ወይም ቄራ በሚገኙ የድርጅታችን የሽያጭ ማዕከላት ወይም በድርጅታችን ዋና መሥሪያ ቤት ወለቴ ኖክ አደባባይ አለፍ ብሎ ሊሊ መናፈሻ ፊት ለፊት ወይም ኬርላንድ ሆስፒታል አጠገብ በአካል በመኘት ወይም በኢሜል gmfurnituresc@gmail.comመመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251113870206/ +251118391580

Deadline: Jan 28, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 3