Senior Mechanic

Position:

Organization: Wat International plc

Not Specified

ብዛት፡ 1

የስራ መስፈርቶች፡

የት/ት ደረጃ፡ በአድቫንስድ ዲፕሎማ በጀነራል መካኒክ ወይም በተዛማጅ የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ በተመሳሳይ የሞያ ተቋም ውስጥ በሲኒየር መካኒክነት ከ 7- 8 ዓመት የሰራ/ች

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ንፋስስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 07 የቤት ቁጥር 442 እህል ጐተራ ፊት ለፊት በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፡ +251912986205/ በኢሜል፡ wattwaterco@gmail.com

Job Requirements Advanced Diploma in General Mechanic or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ንፋስስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 07 የቤት ቁጥር 442 እህል ጐተራ ፊት ለፊት በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፡ +251912986205/ በኢሜል፡ wattwaterco@gmail.com

Deadline: Jul 6, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue