Senior Mechanical Engineer

Position:

Organization: Burayu Development PLC

Not Specified

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ: በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት

  • የሥራ ቦታ፡ አዳማ ከተማ በሚገኘው ኩሪፍቱ ወረቀት ፋብሪካ

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 4-6 ዓመት

የማመልከቻ መመርያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዳማ በሚገኘው ኩሪፍቱ ወረቀት ፋብሪካ የሰው ሃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 05 በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል: kuriftuhr@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251222120925/ +251715690645 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Master's Degree or Bachelor's Degree in Mechanical Engineering or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዳማ በሚገኘው ኩሪፍቱ ወረቀት ፋብሪካ የሰው ሃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 05 በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል: kuriftuhr@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251222120925/ +251715690645 መደወል ይችላሉ።

Deadline: Dec 24, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1