Senior Motion Graphics and Design

Position:

Organization: Wafa Marketing & Promotion PLC

Not Specified

  • ብዛት፡ 2

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፐሎማ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ግራፊክስ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
  • የስራ ልምድ፡ 4-2 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከስታዲየም ወደ ላንቻ/ አጎና በሚወስደው መንገድ ጠመንጃ ያዥ ባቡር ስቴሽን ድልድይ ስር ደቡብ ግሎባል ባንክ ያለበት ህንጻ 10ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል wafamarketing497@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115573491 ይደውሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Computer Science, Information Technology, Graphic Design or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከስታዲየም ወደ ላንቻ/ አጎና በሚወስደው መንገድ ጠመንጃ ያዥ ባቡር ስቴሽን ድልድይ ስር ደቡብ ግሎባል ባንክ ያለበት ህንጻ 10ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል wafamarketing497@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115573491 ይደውሉ።

Deadline: Jan 22, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 2