Senior Office Engineer

Position:

Organization: Samson Chernet General Contractor

Not Specified

ብዛት፡ 2

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ሚዛን አማን አየር ማረፊያ ግንባታ ፕሮጀክት፣ ጎሬ

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በሲቪል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር፣ ከዚህም ውስጥ 4 አመት በሃላፊነት የሰራ

የስራ ልምድ፡ 6-5 አመት፣ ከዚህም ውስጥ 3 አመት በሃላፊነት የሰራ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከፊጋ ምብራት ወደ ጎሮ በሚወስደው መንገድ 500 ሜትር ዝቅ ብሎ ቲጂ ኮሜርሻል ጋር በአካል በመገኘት ወይም https://goo.gl/maps/Pqh3PUxafDtB7epV9 መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251921125780/+251953403538/+25118684456 ይደውሉ።

Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience, out of which 3 years in responsibility role How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከፊጋ ምብራት ወደ ጎሮ በሚወስደው መንገድ 500 ሜትር ዝቅ ብሎ ቲጂ ኮሜርሻል ጋር በአካል በመገኘት ወይም https://goo.gl/maps/Pqh3PUxafDtB7epV9 መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251921125780/+251953403538/+25118684456 ይደውሉ።

Deadline: Oct 22, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue