Senior Procurement Officer

Position:

Organization: Ethiopian Roads Administration

Not Specified

ብዛት፡ 1

የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

ደሞዝ፡ 15296

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒ ኤች ዲ በአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ፣ በቢዝነስ ሊደር ሺፕ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በኢኮኖሚክ ፖሊሲ አናሊስስ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ፋይናንስ፣ በፋይናንስ ኤንድ ኢንቨስትመንት፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ፣ በሎጀስቲክ ኤንድ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፣ በፐርቼዚንግ ኤንድ ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ኢኮኖሚክስ፣ በኢኮኖሚክስ ኤንድ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች 

የስራ ልምድ፡ 0-4 ዓመት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የግዥ ጥያቄዎችን (purchase requisitions) መቀበል

  • የግዥ ሰነዶችን (purchase orders) ማዘጋጀት እና መከታተል

  • የግዥ መዝገቦችን በትክክል ማደራጀት እና ማስቀመጥ

  • የግዥ ፖሊሲ እና መመሪያዎችን መከተል

  • ሌሎች ከሥራው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሀላፊነቶችን መፈጸም

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የተሟላ የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሰው ሀይል አስተዳደር ቢሮ ቡድን ሀ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለ ፒ ኤች ዲ 0 ዓመት፣ ለሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት ፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ የሚጠይቅ ሲሆን የስራ ቦታ ራስ ሀይል ግንባታ ፕሮጀክቶች ማ/ዳይሬክቶሬት የዩኒሳ ቢሾፍቱ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ነው፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒ ኤች ዲ በአካውንቲንግ ኤንድ ፋይናንስ፣ በቢዝነስ ሊደር ሺፕ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በማኔጅመንት፣ በዴቨሎፕመንት ኢኮኖሚክስ ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በኢኮኖሚክ ፖሊሲ አናሊስስ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኤንድ ፋይናንስ፣ በፋይናንስ ኤንድ ኢንቨስትመንት፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ፣ በሎጀስቲክ ኤንድ ሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፣ በፐርቼዚንግ ኤንድ ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ ኢኮኖሚክስ፣ በኢኮኖሚክስ ኤንድ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለ የስራ ልምድ ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የግዥ ጥያቄዎችን (purchase requisitions) መቀበል - የግዥ ሰነዶችን (purchase orders) ማዘጋጀት እና መከታተል - የግዥ መዝገቦችን በትክክል ማደራጀት እና ማስቀመጥ - የግዥ ፖሊሲ እና መመሪያዎችን መከተል - ሌሎች ከሥራው ጋር ተያያዥ የሆኑ ሀላፊነቶችን መፈጸም How to Apply አመልካቾች የተሟላ የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሰው ሀይል አስተዳደር ቢሮ ቡድን ሀ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለ ፒ ኤች ዲ 0 ዓመት፣ ለሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት ፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ የሚጠይቅ ሲሆን የስራ ቦታ ራስ ሀይል ግንባታ ፕሮጀክቶች ማ/ዳይሬክቶሬት የዩኒሳ ቢሾፍቱ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ነው፡፡

Deadline: Apr 29, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1