Senior Producer
Position:
Organization: Ethiopian Press Agency
Not Specified
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤች.ዲ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን፣ በቋንቋና ስነ-ጽሑፍ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 3- 7 ዓመት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የህትመት ሂደትን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ማገዝና መከታተል
ከዲዛይነሮች፣ ከአርታኢዎች እና ከህትመት ባለሙያዎች ጋር መስራት
የህትመት ፕሮጀክቶችን ጊዜ እና ጥራት እንዲጠበቅ መከታተል
ከአቅራቢዎች እና ከህትመት ቤቶች ጋር መገናኘትና ሥራዎችን ማስተካከል
የፕሮጀክት ሪፖርቶችን ማዘጋጀትና ማቅረብ
ሌሎች ከስራው ጋር የተያያዙ ተግባራትን መፈጸም
ክህሎት
የሶማሊኛ ቋንቋ ችሎታ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ የሰው ኃብት ሥራ አመራር መምሪያ ከሰኞ አስከ አርብ ዘወትር በሥራ ሰዓትና ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለ ፒ ኤች ዲ 3 ዓመት፣ ለሁለተኛ ዲግሪ 5 ዓመት ፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት የስራ ልምድ የሚጠይቅ ሲሆን መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የተሰጠ የሥራ ልምድ የመንግሥት የሥራ ግብር መከፈሉን እና ከከፍተኛ የትምህርት ጥራት ኤጂንሲ የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤች.ዲ በፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን፣ በቋንቋና ስነ-ጽሑፍ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የህትመት ሂደትን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ማገዝና መከታተል - ከዲዛይነሮች፣ ከአርታኢዎች እና ከህትመት ባለሙያዎች ጋር መስራት - የህትመት ፕሮጀክቶችን ጊዜ እና ጥራት እንዲጠበቅ መከታተል - ከአቅራቢዎች እና ከህትመት ቤቶች ጋር መገናኘትና ሥራዎችን ማስተካከል - የፕሮጀክት ሪፖርቶችን ማዘጋጀትና ማቅረብ - ሌሎች ከስራው ጋር የተያያዙ ተግባራትን መፈጸም How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ የሰው ኃብት ሥራ አመራር መምሪያ ከሰኞ አስከ አርብ ዘወትር በሥራ ሰዓትና ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለ ፒ ኤች ዲ 3 ዓመት፣ ለሁለተኛ ዲግሪ 5 ዓመት ፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት የስራ ልምድ የሚጠይቅ ሲሆን መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት የተሰጠ የሥራ ልምድ የመንግሥት የሥራ ግብር መከፈሉን እና ከከፍተኛ የትምህርት ጥራት ኤጂንሲ የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡Deadline: May 1, 2026, 12:00 AM
Location: Arat Killo
Amount: 1
