Senior Project Property Department Employee

Position:

Organization: Belayneh Kindie General Contractor

Not Specified

የስራ ቦታ፡ በድርጅት ፕሮጀክት/አዲስ አበባና አዲስ አበባ ውጪ

ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የቅጥር ሁኔታ፡ ፕሮጀክቱ እስኪጠናቀቅ

ብዛት፡ 1

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ ዲኘሎማ ዲግሪ በሰኘላይ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 8/6 አመት

Working in High rising building is mandatory

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አራት ኪሎ አልማ ህንፃ 3ኛፎቅ 12 ቁጥር የሰው ኃይልና ጠቅላላ አገልገሎት መምሪያ አዲስ አበባ አካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

BELAYNEN KINDIE GENERAL CONTRACTOR

Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Supply Management or in a related field of study with relevant work experience Work Location: in an organization project/Addis Ababa and out of Addis Ababa How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አራት ኪሎ አልማ ህንፃ 3ኛፎቅ 12 ቁጥር የሰው ኃይልና ጠቅላላ አገልገሎት መምሪያ አዲስ አበባ አካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue