Position:
Organization: Anbessa Shoe
ብዛት፡ 1
የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አቃቂ ቆርቆሮ
የት/ት ደረጃ፡ ደረጃ II ወይም ዲፕሎማ በጫማ ቴክኖሎጅ ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ
የስራ ልምድ፡ 4/2 ዓመት የሥራ ልምድ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ካለዉ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተደደር ቢሮ ቁጥር 103 በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል: hr@anbessashoesc.com መላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114715454/ +251114716997 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements TVET Level II or Diploma in Footwear Technology or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ካለዉ አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተደደር ቢሮ ቁጥር 103 በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል: hr@anbessashoesc.com መላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114715454/ +251114716997 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1