Senior Secretary
Position:
Organization: KND Construction PLC
Not Specified
ብዛት: 1
ደመወዝ: As per the company's salary scale
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፐሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስ እና በቢሮ አስተዳደር በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 4 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አፍሪካ ጎዳና ደምበል የገበያ ማእከል አምስተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 511በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻ knegada@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115584747/+251901353645 ይደውሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Secretarial & Office Management or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አፍሪካ ጎዳና ደምበል የገበያ ማእከል አምስተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 511በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻ knegada@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115584747/+251901353645 ይደውሉ።Deadline: Dec 16, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
