Position:
Organization: City Government of Addis Ababa Construction Design Building & Consultation Enterprise
ብዛት ፡ 20
ደመወዝ ፡ 19006
የት/ት ደርጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ሲቪል መሐንዲስ፣ የግንባታ ቴክኖሎጂ እና አስተዳደር ወይም የግንባታ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 4-6 ዓመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልኛ ፊት ለፊት በCCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ የቀድሞው አግሮስቶን ማምርቻ ማእከል ግቢ ውስጥ የሰው ሃብት ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ:+25118887032
Deadline: Aug 12, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 20