Position:
Organization: City Government of Addis Ababa Construction Design Building & Consultation Enterprise
ደመወዝ፡ 19006 ብር
ብዛት፡ 5
የት/ት ደረጃ: ኤሜስሲ/ ቢኤስስ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስድና፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጅ ማኔጅመንት፣ ህንጻ ምህንድስና ወይም በተመሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: 4/6 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊት የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት በCCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ ገባ ብሎ የቀድሞው አግሮስቶን ማንረቻ ማእከል ግቢ ውስጥ የሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክተሬት ቢሮ በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251118887032 ይደውሉ።
Job Requirements MSc or BSc Degree in Civil Engineering, Construction Technology Management, Building Engineering or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊት የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት በCCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ ገባ ብሎ የቀድሞው አግሮስቶን ማንረቻ ማእከል ግቢ ውስጥ የሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር ዳይሬክተሬት ቢሮ በአካል መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251118887032 ይደውሉ።Deadline: May 1, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 5