Senior Sociologist
Position:
Organization: Addis Ababa City Roads Authority
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በዴቨሎፕመንት ስተዲስ፣ ሳይኮሎጂ፣ ሶሻል ወርክ፣ ሶሾሎጂ፣ ሶሾሎጂ ኤንድ ሶሻል አንትሮፖሎጂ፣ ጀንደር፣ ኢንቫይሮመንት ኤንድ ጄንደር፣ በፖለቲካል ሳይንስ፣ በፖለቲካል ሳይንስ ኤንድ ኢንተርናሽናል ሪሊሽን፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 1-5 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ ፡ በዋናው መ/ቤት፣ አዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች እና ፕሮጀክቶች
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251113727389 ወይም +251113713400 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በዴቨሎፕመንት ስተዲስ፣ ሳይኮሎጂ፣ ሶሻል ወርክ፣ ሶሾሎጂ፣ ሶሾሎጂ ኤንድ ሶሻል አንትሮፖሎጂ፣ ጀንደር፣ ኢንቫይሮመንት ኤንድ ጄንደር፣ በፖለቲካል ሳይንስ፣ በፖለቲካል ሳይንስ ኤንድ ኢንተርናሽናል ሪሊሽን፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎች እና መታወቂያ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሳር ቤት በሚገኘው የባለስልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ ለሥራ መደቡ የተጠየቀው የሥራ ልምድ የመንግስት የስራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት፡፡Deadline: May 7, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
