Senior Surveyor
Position:
Organization: Yotek Construction
Not Specified
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ ጋሸና፣ ተንታ
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ በሰርቬዪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ: 7-6 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳርቤት ቫቲካን አምባሲ ፊት ለፊት መርየም ህንፃ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ ስልክ:- +251115573196/+251115573197 ይደውሉ።
Deadline: Jan 5, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
