Senior Truck Mechanic
Position:
Organization: Wehab International Import and Export PLC
Not Specified
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ፡ ዲፐሎማ በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ ጀነራል መካኒክ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 5 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና መንገድ ወንጌላዊት አጠገብ ካስ ታወር ህንጻ 4ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114700987/+251908090047/ +25114700796/+251908090047 ይደውሉ።
Deadline: Dec 24, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
