Senior Welder
Position:
Organization: Yotek Construction
Not Specified
- ብዛት፡ 2
- የስራ ቦታ፡ ቱላ-ሃዊላ፣ ሲዳማ
የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ወይም ዲፐሎማ በጀነራል መካኒክ ወይም ኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ: 7-5 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳርቤት ቫቲካን አምባሲ ፊት ለፊት መርየም ህንፃ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ ስልክ:- +251115573196/+251115573197 ይደውሉ።
Deadline: Jan 5, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
