Senior Welder
Position:
Organization: SNFD Bakery PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ: በቴክኒክ/ዌልዲንግ መስክ ዲፕሎማ ወይም ሰርተፍኬት
የሥራ ልምድ: ከ5 ዓመት በላይ የዌልዲንግ ልምድ
ብዛት :2
ዋና ተግባራት:
የዌልዲንግ ስራዎችን (MIG, TIG, Arc Welding) መከናወን
የብረት ክፍሎችን መቆራረጥ እና ማገጣጠም እንዲሁም ቀለም መቀባት
የስራ ጥራትን ማረጋገጥ እና መመርመር
የመሳሪያ ጥገና እና ለስራ የሚሰጡ መሣሪያዎችን በጥንቃቄ መያዝ
ክህሎት
የስራ ጥራት ችሎታ
የደህንነት መመሪያ መከተል
MIG, TIG እና Arc Welding ክህሎት
የማመልከቻ መመሪያ
ማስረጃችሁን በመያዝ በ10 /አስር/ ቀናት ውስጥ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ሃይሌ ጋርመንት መብራት ጫፍ ወይም 22 አካባቢ ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ወይም በኢሜል mulmulhr@gmail.com መላክ ይቻላል፡፡
ለበለጠ መረጃ 0114 62 44 01
Job Requirements በቴክኒክ/ዌልዲንግ መስክ ዲፕሎማ ወይም ሰርተፍኬት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር ዋና ተግባራት: - የዌልዲንግ ስራዎችን (MIG, TIG, Arc Welding) መከናወን - የብረት ክፍሎችን መቆራረጥ እና ማገጣጠም እንዲሁም ቀለም መቀባት - የስራ ጥራትን ማረጋገጥ እና መመርመር - የመሳሪያ ጥገና እና ለስራ የሚሰጡ መሣሪያዎችን በጥንቃቄ መያዝ How to Apply ማስረጃችሁን በመያዝ በ10 /አስር/ ቀናት ውስጥ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ሃይሌ ጋርመንት መብራት ጫፍ ወይም 22 አካባቢ ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ወይም በኢሜል mulmulhr@gmail.com መላክ ይቻላል፡፡ ለበለጠ መረጃ 0114 62 44 01Deadline: Apr 27, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
