Sewerage Line Installation and Maintenance Worker

Position:

Organization: Wolkite University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ ደረጃ 2 በቧንቧ ስራ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት

  • ብዛት፡ 2

  • ደመወዝ፡ 11500

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የሥራ መደቡን በመጥቀስ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ማዕከላዊ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። በአካል ቀርበው ማመልከት የማይችሉ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et መላክ ይቻላሉ። በተጨማሪም በቡታጅራ ከተማ የሚገኙ ተመዝጋቢዎች በቡታጅራ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፦ በቴክኒክና ሙያ የትምህርት ደረጃ የሚወዳደሩ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ምስክር ወረቀት ማቅረብ ሲኖርባቸው ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

Job Requirements ደረጃ 2 በቧንቧ ስራ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የሥራ መደቡን በመጥቀስ፣ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ቢሮ አዲሱ ማዕከላዊ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። በአካል ቀርበው ማመልከት የማይችሉ በኢሜል አድራሻችን hr@wku.edu.et መላክ ይቻላሉ። ማስታወሻ፦በቴክኒክና ሙያ የትምህርት ደረጃ የሚወዳደሩ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ምስክር ወረቀት ማቅረብ ሲኖርባቸው ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡

Deadline: May 15, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1