Shift Manager

Position:

Organization: Kality Food Share Company

Not Specified

የስራ መደብ መጠሪያ፡ የፈረቃ ሃላፊ

ብዛት፡ 1

ፆታ፡ ወንድ

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ ቴክኒክና ሙያ ደረጃ 10+3 በፕሮዳክሽን ቴክኖሎጂ፣ ጀነራል መካኒክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 3 አመት እና ከዚያ በላይ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ደብረዘይት መንገድ ከቅ/ገብራኤል ቤ/ክርስቲያን አለፍ ብሎ ቃሊቲ ምግብ አክስዩን ማህበር ሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 313 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ +251114390144 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements TVET Level 3 in Production Technology, General Mechanics, Electronics or in a related field of study with relevant work expereince Required Gender: Male How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ደብረዘይት መንገድ ከቅ/ገብራኤል ቤ/ክርስቲያን አለፍ ብሎ ቃሊቲ ምግብ አክስዩን ማህበር ሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 313 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114390144 መደወል ይችላሉ።

Deadline: May 12, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue